Pastor Gizaw Derseh – ለትውልድ ሁሉ እግዚአብሄር መልእክተኛ አለው

“እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።” 1ኛ የጴጥሮስ 2:9-10 “ለተመረጡት … ለተበተኑ መጻተኞች …” 1ኛ የጴጥሮስ 1:1-2

The Living Gift (ህያው ስጦታ) – Part I

by

  ከአብርሃም በፊት የነበረ ፡ በአብርሃም የትውልድ ሃረግ የገባ ፡ ከድነግል ማርያም የተወለደ ፡ ሰው ሁሉ ሊቀበለው ፡ የሚገባ የእግዚአህብሄር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ    “Truly, truly, before Abraham was, I am,” (John 8:58 NLT).

Worship by Henok

  “ኑ፥ እንስገድ ለእርሱም እንገዛ፤ በእርሱ ባደረገን በእግዚአብሔር ፊት እንበርከክ፤ እርሱ አምላካችን ነውና፥ እኛ የማሰማርያው ሕዝብ የእጁም በጎች ነንና።” ዳዊት 95፡6-7