“እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን” ኢያሱ 24፡15
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመቆጣጠር መንግስት ሁላችንም በቤት እንድንቆይ መመሪያ በማውጣቱ ምክንያት ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል፣ ብዙዎች ስራቸውን ከቤት ሆነው ይሰራሉ፣ የስራ ሰዓት የተቀነሰባቸውና ስራ ያቆሙም ሰዎች አሉ። ስለሆነም ቤተሰብ ብዙውን ጊዜ በቤት ውስጥ እያሳለፈ ይገኛል። ይህ ሁኔታ ብዙ ተግዳሮቶች ቢኖሩትም ጊዜአችንን በአግባቡ ከተጠቀምንበት ብዙ የምናተርፍበት ይሆናል። “ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ” ኤፌሶን 5፡16።
በዚህ ወቅት የቤተ ክርስትያን የቤተሰብ አገልግሎት እና የልጆች አገልግሎት ይህንን ጊዜ ውጤታማ በሆነ መንገድ ለማሳለፍ እንድንችል የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎችን ወደናንተ ለማድረስ እየሰራን እንገኛለን። ስለሆነም በየሳምንቱ ጠቃሚ መረጃዎችን ስልምንለቅ እንድትከታተሉ እናበረታታለን።
“ሰላምን እተውላችኋለሁ፣ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፣ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም፣ ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” ዮሐንስ 14፡27
ልጆችን በትምህርት በማገዝ ዙርያ የተደረገ ውይይት
እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል!
በኮሮናቫይረስ ምክንያት የሚደረግ የቤት ቆይታ እና የጊዜ አጠቃቀም
በኮሮናቫይረስ ምክንያት የሚደረግ የቤት ቆይታ እና የቤተሰብ ግንኙነት
Stay Home, Stay Healthy
ጠቃሚ መረጃ የሚገኙባቸው ድረገጾች
እዚህ ጋ የተዘረዘሩት ጠቃሚ ናቸው ብለን ያሰብናቸውን ድረገጾች ናቸው። አንዳንዶቹ ነጻ ሲሆኑ አንዳንዶቹ ደግሞ ክፍያ አላቸው። ለቤተሰቤ ይጠቅማል የምትሉትን መረጃዎች ተመልክታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። አዳዲስ መረጃዎችን ስናገኝ ከጊዜ ወደ ጊዜ የምንጨምር ይሆናል።
- The Gospel Project (Bible study for all ages from preschool to adults)
- Focus on the Family
- e-Sword (Free Bible study resource)
- SuperBook
- National Center for Biblical Parenting
- Visionary Family
- Covenant Eyes (Internet protection)
- The One Year Classic Family Devotions (Book)
- Jesus: His Life (A documentary series on Prime videos)
Academic Resources
- All-In-One Homeschool (Free curriculum from preschool activities to 12th grade.)
- Scholastic (Free learn-from-home site with 20+ days of learning and activities.)
- Travel & Leisure (Virtual tour of 12 famous museums)
- Khan Academy
- BrainPop
- Beast Academy (Math)
- Creative Bug (Art)
- Starfall
- ABCya!
- FunBrain (Educational games)
- Discovery Education