Salvation

110 of 12 items

ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናል – Nebiy Medhin Gebreslassie

“…እንዲህ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናልና አለው” ማቴዎስ 3፡15
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የአብን ፈቃድ በመፈፀሙ የተከናወኑ አራት ነገሮች
1. ሰማያት ተከፈቱ
2. የእግዚአብሄር መንፈስ እንደእርግብ ሆኖ ወረደ
3. ድምፅ ከአብ ዘንድ ከሰማይ መጣ
4. ስለ ክርስቶስ አብ ራሱ መሰከረለት

Pastor Tariku – ከእግዚአብሄር የሆነ ጽድቅ Medhane-Alem, Seattle 03/16/2014

by

 ከእግዚአብሄር የሆነ ጽድቅ  – By Pastor Tariku   03/16/2014   “21 አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥ 22 እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤” ሮሜ 3:21-22

የሚስፈልገንን ዋናውን እንፈልግ – Pastor Jemal Seid

“የሚስፈልገንን ዋናውን እንፈልግ – Pastor Jemal Seid 02/02/2014 Medhane-Alem Evangelical Church, Seattle” እንደቤተክርስትያን ና እንደክርስትያን እጅግ የሚያስፈልጉ ዋና ነገሮች – ሕዝቅኤል 37:1-14   የእግዚአብሄር ቃል የእግዚአብሄር እጅ የእግዚአብሄር መንፈስ  

Pastor Gizaw Derseh – ለትውልድ ሁሉ እግዚአብሄር መልእክተኛ አለው

“እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።” 1ኛ የጴጥሮስ 2:9-10 “ለተመረጡት … ለተበተኑ መጻተኞች …” 1ኛ የጴጥሮስ 1:1-2