እግዚአብሄር ይችላል

by

“ኢየሱስም እነርሱን ተመልክቶ። ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል አላቸው።” ማቴዎስ 19፡26 “But Jesus looked at them and said, “With man this is impossible, but with God all things are possible.” Mathew 19:26

እግዚአብሄር የእንደገና አምላክ

ፓስተር አብይ ሃይሉ (ከኢትዮጵያ) “ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ ኢየሩሳሌም በምሕረት ተመልሻለሁ፤ ቤቴ ይሠራባታል፤ በኢየሩሳሌምም ላይ ገመድ ይዘረጋበታል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።” ኤርምያስ 1፡16

ትንሳኤና ማስረጃው(Resurrection)

ፓስተር ግርማ ደሳለኝ – ወንጌላችን የትንሳኤ ወንጌል ነው! “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” ሮሜ 8:34 “Who then is the one who condemns? No one. Christ Jesus who died—more than that, who was raised to life—is at the right hand of God and is also interceding for us.” […]