Sermons from 2014

2130 of 33 items

ወንድም ማሞ ሙሉጌታ – Seek the Kingdom First – 03/23/2014

ወንድም ማሞ ሙሉጌታ – መንግስቱን እሹ   “ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት… ” ማቴዎስ 6፡33 “ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤” ማቴዎስ 6፡10

Pastor Tariku – ከእግዚአብሄር የሆነ ጽድቅ Medhane-Alem, Seattle 03/16/2014

by

 ከእግዚአብሄር የሆነ ጽድቅ  – By Pastor Tariku   03/16/2014   “21 አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥ 22 እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤” ሮሜ 3:21-22

ትህትና

by

ትህትና – በወንድም ከተማ “… እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ።”  Mathew 10:16  “… innocent as doves.”    

Revival for our generation – Part II

Preconditions for Revival Preconditions to bring revival in this generation by pastor Girma Desalegn. Watch and contribute to bring the move of God for this time. ለሪቫይቫል ቅድመ ሁኔታዎች በፓስተር ግርማ ደሳለኝ። ኢዩኤል 2፡12-32 1. የተቀደስ ጉባዔ 2. የተቀደሰ ፆም 3. የተቀደስ ፀሎት

የሚስፈልገንን ዋናውን እንፈልግ – Pastor Jemal Seid

“የሚስፈልገንን ዋናውን እንፈልግ – Pastor Jemal Seid 02/02/2014 Medhane-Alem Evangelical Church, Seattle” እንደቤተክርስትያን ና እንደክርስትያን እጅግ የሚያስፈልጉ ዋና ነገሮች – ሕዝቅኤል 37:1-14   የእግዚአብሄር ቃል የእግዚአብሄር እጅ የእግዚአብሄር መንፈስ  

Pastor Gizaw Derseh – ለትውልድ ሁሉ እግዚአብሄር መልእክተኛ አለው

“እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።” 1ኛ የጴጥሮስ 2:9-10 “ለተመረጡት … ለተበተኑ መጻተኞች …” 1ኛ የጴጥሮስ 1:1-2