አሮጌው ነገር አልፎአል – ፓስተር ኤፍሬም ገ/ማርያም
“….አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል” 2ኛቆርኖቶስ 5፡17
“….አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል” 2ኛቆርኖቶስ 5፡17
ፓስተር ታሪኩ – ክፉ ቀኖች በጌታ እንዴት ማለፍ አለብን
Knowing God by brother Mamo Mulugeta
እግዚአብሄር ትክክለኛ ምሪትን ይሰጣል
የእናት ፍቅር
ፓስተር አብይ ሃይሉ (ከኢትዮጵያ) “ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ ኢየሩሳሌም በምሕረት ተመልሻለሁ፤ ቤቴ ይሠራባታል፤ በኢየሩሳሌምም ላይ ገመድ ይዘረጋበታል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።” ኤርምያስ 1፡16
ፓስተር ግርማ ደሳለኝ – ወንጌላችን የትንሳኤ ወንጌል ነው! “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” ሮሜ 8:34 “Who then is the one who condemns? No one. Christ Jesus who died—more than that, who was raised to life—is at the right hand of God and is also interceding for us.” […]
ነብይ መድህን ገ/ስላሴ – እግዚአብሄር በብዙ ጎዳና ይናገራል
“ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም። ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።” 1ኛ ዮሃንስ 2፡15-17
“…እንዲህ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናልና አለው” ማቴዎስ 3፡15
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የአብን ፈቃድ በመፈፀሙ የተከናወኑ አራት ነገሮች
1. ሰማያት ተከፈቱ
2. የእግዚአብሄር መንፈስ እንደእርግብ ሆኖ ወረደ
3. ድምፅ ከአብ ዘንድ ከሰማይ መጣ
4. ስለ ክርስቶስ አብ ራሱ መሰከረለት