ፓስተር ግርማ ደሳለኝ – ወንጌላችን የትንሳኤ ወንጌል ነው!

“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” ሮሜ 8:34

“Who then is the one who condemns? No one. Christ Jesus who died—more than that, who was raised to life—is at the right hand of God and is also interceding for us.” Romans 8:34 (NIV)