“ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ።”  ኤርምያስ 33፡3

“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።”  ፊልጵስዩስ 4፡6

 “የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።”  ያዕቆብ 5:16

Join us every Friday to adore, glorify, thank the Lord and to make stand in the gap as ambassadors of Christ.

Time: Friday 6:00 pm –