Saturday- Prayer Service December 9, 2023 Main Campus “… ከሰሎሞን የሚበልጥ ከዚህ አለ” ማቴዎስ 12፡42 የእግዚአብሄር ፊት የምንፈልግበትና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚፀለይበት ሰአት ነው። በተለይም ደግሞ ለበሽተኞችና ማናቸውም ፀሎት ለሚፈልጉ ሰፋ ያለ ግዜ ተወስዶ ይፀለያል። “ኢየሱስም። ቢቻልህ ትላለህ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል አለው።” ማርቆስ 9፡23 Time: Saturday 4:00PM – 6:00PM