“ከእናንተ ሁለቱ በምድር በማናቸውም በሚለምኑት ነገር ሁሉ ቢስማሙ በሰማያት ካለው ከአባቴ ዘንድ ይደረግላቸዋል” (ማቴ 18፡19)

እግዚአብሄርን አብረን ለማምለክ ዕድል ሥላገኘን የተሰማንን ደስታ ልንገልጽሎት እንወዳለን። አሁንም በሲያትልና አካባቢው እስካሉ ድረስ እግዚአብሔርን አብረዉን እንዲያመልኩ እንጋብዞታለን። በማንኛዉም መንፈሳዊ ጉዳይ እግዚአብሔር በሰጠን ጸጋ ሁሉ እርሶን ለማገልገል ሙሉ ፈቃደኞች ነን። ከዚህ በታች ከሚገኙት ዝርዝሮች በአንዱ ወይም ከአንድ በላይ በሳጥኑ ውስጥ ምልክት ቢያደርጉልን በተቀላጠፈ ሁኔታ እንድናገለግልዎ ይረዳናል።

ጌታ በነገር ሁሉ ይባርኮት