ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠርቶ። ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉአቸው አትከልክሉአቸውም፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና።” የሉቃስ ወንጌል 18:16 ኢየሱስ ፊልም ለ ልጆች በአማርኛ (The Story of Jesus for Children )